እንኳን ደህና መጡ

እንኳን ወደ ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን በደህና መጡ! ቤተ-ክርስቲያን ሰዎችን ሁሉ ዘር፣ ብሔር፣  ሃይማኖት እና ባህል ሳትለይ እኩል የምታገለግል ፤ የሰው ሁሉ ዋጋ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም እንደሆነ በማመን እያገለገለች ትገኛለች፡፡ ዓይኖትን ወደ ጌታ ያንሱ!!

መጥተው ይጎብኙን

የቤተ-ክርስቲያኒቱ ሳምንታዊ ፕሮግራም

  • ማክሰኞ ከ3:00-6:00 የምክር እና ፀሎት አገልግሎት
  • ረቡዕ ምሽት 12፡30 -2፡30 የትምህርት እና የፀሎት አገልግሎት
  • አርብ ምሽት 12፡30 – 2፡30 የፀሎት እና የትምህርት አገልግሎት
  • እሁድ ማለዳ 3፡00-4፡00 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
  • እሁድ ማለዳ 4፡00-7፡30 የአምልኮ ፣ የፀሎት እና የቃል ጊዜ አለን መጥተው የእግዚአብሔርን ፀጋ ይካፈሉ፡፡
  • የወር መጀመርያ - የጌታ አራት
  • የወር መጨረሻ - የጉባኤ የሻይ ፕሮግራም

ሲመጡ ከእኛ የሚጠብቁት

  • ወንጌልን እንሰብካለን
  • እውነተኛ ደቀ መዝሙር እናደርጋለን
  • ጌታን በጋራ አብረውን ያመልካሉ
FM7A1695

ተቀላቀሉን​

ከታች ባለው አገናኝ ላይ አንድ አጭር ቅፅ በመሙላት እና አባል በመሆን ቤተ-ክርስቲያችንን ይቀላቀሉ፡፡