ቅዱሳን ቅዱስ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል ፤ ህገ መንግስት ሆኖ የተሰጠንን መሆኑን አውቀው እንዲመሩበት ፤ የህይወታቸው መመሪያ እንዲያደርጉት እናስጠናለን እናስተምራለን፡፡
በልዩ ልዩ መልኩ የተዘጋጁ ክርስቶስ ተኮር የሆኑ ትምህቶችን በምስል መከታተል ከፈለጉ እዚህ ላይ በመጫን በነፃ መከታተል ይችላሉ።
የኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን አካል ሆነው አብረውን ጌታን ማምለክ እንዲሁም ማገልገል ከፈለጉ እዚህ ላይ በመጫን ሊቀላቀሉን ይችላሉ። ለኛ ታላቅ ደስታ ነው።
ስለ ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ሳምንታዊ ፕሮግራሞች ለማወቅ እና መተው የእግዚአብሔርን ቃል ለመካፈል እዚህ ላይ በመጫን ይወቁ።
ሰዎችን ሁሉ ዘር፣ ብሔር፣ ሃይማኖት እና ባህል ሳትለይ እኩል የምታገለግል ፤ የሰው ሁሉ ዋጋ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም እንደሆነ በማመን እያገለገለች ትገኛለች፡፡ ዓይኖትን ወደ ጌታ ያንሱ!!
© EPAPHRAS CHRIST CHURCH 2024
Made with by JDTech Solution